Tuesday, December 1, 2015

ሰበር ዜና በረከት ስሞን ደቡብ አፍሪካ ንብረት እያዘዋወረ ነዉ

ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት ዙሪያ ገጠም የሆነ ከፍተኛ ስጋት ላይ ወድቋል ወታደራዊ ደህንነት የተባለዉ የወያኔ ክንፍ የመጨረሻ ደዉል የሚመስል ጩህቱን ለአጠቃላይ የመከላከያ ሚኒስቴር ወንጀለኞች አስተላልፏል * በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁና የሰለጠኑ ብዛት ያላቸዉ የተቃዋሚ አካል ሰራዊቶች መመሪያ በመጠበባበቅ በተጠንቀቅ ላይ ናቸዉ። የ አርበኖች ግንቦት 7 እና የትህዴን ሀይሎችን በምህጻረ ቃል ያስቀመጠዉ ወታደራዊ ደህንነት ተብዬ የጦርነት ቀጠና ብሎ ያስቀመጣቸዉ ቦታዎችን በሚስጥር ሲልክ ሱማሌ እና ኢትዮጵያ ጠረፎች፣ ዙሪያ ጎንደር እና ኤርትራ ቦርደሮችን ሱዳን ጠረፍንና መተማ ዙሪያን ያካለለ በኮድ የተጠቀሰ ነዉ። በተጨማሪ አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ አርባ ምንጭ፣ አምቦ፣ ሞያሌ እስከ ያቤሎ ያሉት አካባቢ የሚገኙት ሀይሎች በከተማ ዉስጥ ቅስቀሳና መረጃ ማቀበል ኢንዲሁም ዉጊያ ላይ ይሳተፋሉ የሚል ነዉ።

ከፍተኛ የሆነ ድንገታዊ ጥቃት አለ የሚለዉ መረጃ ያስደነገጠዉ መከላከያ ሚኒስተር በራሱ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ያለዉ እምነት የተመናመነ መሆኑን ጠቅሶ ታማኝ የሚባሉ ሐይሎች ወደ አደገኛ የጥቃት ወረዳዎች እንዲተላለፉ ወስኖ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ እንዲሁም የከተማ ፖሊስ በበለጠ ሁኔታ ነቅተዉ እንዲሰሩ መመሪያ ያወጣ ሲሆን በጌታቸዉ አሰፋ የሚመራዉ ብሔራዊ ደህንነቱ ለወታደራዊ ደህንነቱ አስፈላጊ ናቸዉ የሚላቸዉን የከተማና የዉጭ መረጃዎችን በማቀበል እንዲያግዝ ማስጠንቀቂያ ያዘለ ትእዛዝ ተሰጥቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ቅዳሜ እለት በድንገት ተነስቶ ለህክምና በሚል ሰበብ ወደ ደቡብ አፍሪካ የሄደዉ በረከት ስሞን የተባለዉ ወንጀለኛዉ የህዝብ ጠላት በስሙ የተመዘገበ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ንብረቶችን በማሸጋገር መረጃዎችን እያጠፉ መህኑን ምንጮች አክለዉ አስታዉቀዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!

No comments:

Post a Comment