Monday, December 21, 2015

ሰበር ዜና የሱዳኑ ፕርዝዳንት ኦመር ሃሰን አልበሸር በአሁኑ ሰአት አዲሰ አበባ ይገኛሉ


የሱዳኑ ልኡካን ቡድን የደንበሩን ጉዳይ ለመጨረሰ እና ለመፈራረም ዛሪ ሌልት 9፡00አዲሰ አበበ ባገብተዋል
ባልፉት ስምሳምንታት በጭንቅ የነበረው በሁሉም አቅጣጫ ህዝባዊ አመጹ ያስፈራው ወያኔ ከአመጹ ጀርባ አቀጣጣይ ናቸው
ያላቸውን እንደ ቢቢን ኢሳት ቲቭን ማፈኑ ይታወቃል ህዝባዌ
ወያነ አምባገነኑ መንግሰት ይህን የመሪት ወል ባሳለፍነው ሳምንት ካርታ የማንሳቱን ሰራም በኢልኮብተር አጠናቀው መመለሳቸው ይታወቃል ይህን እና መሰል ዘገባወች እንዳይተላለፉ ወደ ህዝብ ጆሮ እንዳይደርሱ ቀን የጠበቀው አምባገነኑ መንግሰት ሚድያወችን አፍኖ በዛሪው እለት ከሱዳኖቹ ልኡካን ቡድን ጋር አዲሰ አበባ ላይ ናቸው፡ ፡
ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እንደሚታወቀው ሃገራችን ዳር ድንበሯ እንደተከበረ ለዘመናት ኑራለች ብዙ መሪወቿንም ያጣቸው ዳር ድንበሯን ለማሰከበር ላልማሰደፈር በከፈሉት ዋጋ ነው፡ ነገር ግን አምባገነኑ መሪ ወያኔ ሃገራችንን በብዙ፡መልኩ እየቆራረሳት ህልውናዋን በማሳጣት ላይ ነው ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አሁን ምርጫው የእናንተ ነው ። የጎንደር ህዝብ በተከፈተበት በሶሰቱም አቅጣጫ የጦርነቱ ሰለባ ከሆነ ሰነባበተ ቢሆንም ጀግናው የጎንደር ህዝብ አሁንም አብረን እንሞታለን እንጅ መሪታችን በቁም እሰካለን አትነካም በማለት ፊት ለፊት በሶሰት አቅጣጫ እየተጋፈጠ ይገኛል ዛሪም እንደ ትላንቱ ታሪክ መሰማት አማርኝ ያለው የጎንደር ህዝብ አሁንም መሪቴን እርሰቴን አላሰደፍርም በማለት በተጠንቀቅ ቁሟል

No comments:

Post a Comment