Friday, December 4, 2015

ከወደ ባህርዳር ማምሻውን በራሪ ወረቀት ሲበተን አመሸ

ከስፍራው መረጃው እንደደረሰኝ በጎንደር በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ህዝባዊ እምቢተኝነት በተለያዩ የኢትዩጲያ አካባቢወች ይዛመት ዘንድ እኛ ባህርዳሮችም ከጎናችሁ ነን ብለዋል !በራሪ ወረቀቶችም አጠቃላይ ጭብጣቸው “በኢትዩጲያ የሚታየው የመብት ጥሰት ፣ግፍ፣እረሀብ ምንጩ በህወሀት የሚመራው ኢሀዴግ /ወያኔ ነውና ይወገድ !”የሚል ነው ።
በመሆኑም በባህርዳር ዩንበርስቲ በፔዳ እና ፖሊ ካምፖሶች እና አካባቢያቸው ማለትም በቀበሌ 07እና 10እንዲሁም በቀበሌ 14፣11እና መሀል ከተማው 04 ቀበሌ ገበያውንም በከፊል ያካተቱ ቦታወች ላይ በራሪ ወረቀቶች ተበትነዋል ።
ድል የህዝብ ነው !ድል ለጭቁኑ ህዝብ እና ብረት ላነሱ አርበኞች ታጋይ !ሞት ለወያኔ
ህዝባዊ እምቢተኝነቱን ግፋ በለው !

No comments:

Post a Comment