Sunday, December 13, 2015

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ::

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: በህወሃት የተጠነሰሰዉ ሴራ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ የጦር አዉድማ አድርጎታል:: በነፍስ ገብያ ያሉ ቁጥር 4 እና ቁጥር 3 የሰፈራ ጣቢያ ያሉ ህፃናት እና ሴቶች ህይወት ተቀጥፎል:: የተረፊት በቋራ ገበሬዎች ጥበቃ እየተደረገላቸዉ ነዉ:: በአካባቢዉ ገነዉ የነበሩ እና የህወሃትንስዉር ሴራ ሲያስፈጥሙ የነበሩ የህወሃት ባለሃብቶች እሳቱእያቃጠላቸዉ ነዉ::

የቋራ ገበሬዎችን በአካባቢዉ ሚኒሻወችበመታገዛቸዉ ግጭቱ መስመሩን እንዳይስት በገበሬዎቹ በኩል ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ነዉ:: ከዚህ ጋር በተያያ ግጭቱ በአማራ እና በቅማንት ማህበረሰብ የተነሳ ለማስመሰል ህወሃት ትጥቅ ለቅማንት በማቀበል ደም ማፍሰሱን ለማስቀጠል ቢሰራምሊከሽፍበት ችሏል::የቋራ ገበሬዎች በህወሃት ባለሃብቶች ላይ የሚወስዱት እርምጃ ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝቷል:: በተያያዘ ዜና በቅማንት እና በአማራ መሃከል ግጭት ተፈጠረ ብሎ መናገርmበማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለህወሃት ሴራ ማገዝ ነዉ ሲሉ በአካባቢዉ ያሉ ኑዋሪዎች ተናግረዋል:: ቁጥራቸዉ አነስተኛ የሆኑት የዘረኛዉ ትግሬ ቡድን ባለሃብቶች የቅማንት ማህበረሰብ ከጎናቸዉ ለማሰለፍ ያደረጉት ሙከራ ቀላል እንዳልነበር ተናግረዋል:: የቋራ ገበሬዎች የራሳቸዉን መሪ መርጠዉ በመንቀሳቀስ ላይ ናቸዉ:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

No comments:

Post a Comment