Friday, December 1, 2017

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ምክር ቤት አምባሳደር ምስጋናው አድማሱን ከስልጣን አነሳ

ምክር ቤቱ በቅርቡ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለስልጣናት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ ምክትል ፕሬዚዳንቱና በቅርቡ በአማራ ተወላጆች ላይ ለደረሰው ጥቃት ተጠያቄ የሆኑትንና ሊጠፉ ሲሉ የተያዙትን አምባሳደር ምስጋነው አድማሱን ከፓርቲው ሊቀመንበርነት በመሻር በምትካቸው አቶ አበራ ባዬታን ሊቀመንበር ሲያደርግ፣ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ አሻድሊ ሀሰን ደግሞ ም/ሊቀመንበር ሆነዋል።

No comments:

Post a Comment