Saturday, January 30, 2016

የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ታገቱ

የፈደራል መንግስት ፖሊስ አብዛኛዉ የህዝብ ብዛት ያላቸዉ የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ድርሻ ከፍተኛ እያለ በትናንትናዉ የእንጦጦ ኬላ የጠባቡ የትግራይ አስተዳደር ተወላጂ የሆኑ
1. ም/ኮ/ ጥጋቡ ረዳ ህድሩ
2. አኒስፔክተር ፍስሃ ተ/ ሃይማኖት
3. ኮንስታብል አረጋዊ ሃጎስ
ተመልከቱ ፊደራል መንግስትን ያህል የብሄር ብሄረሰቦች ስብስብ በጠባቡ ቡድን መዳፍ ስር መሆኑ ታዘቡ የወልቃይት የአማራ ብሄር ማንነት ጥያቂያችን በትግራይ አስተዳደር መልስ ማግኘት ሲገባን ጥያቂያችነን አፍነዉ የተዛባ አስተሳሰብ ይዘዉ ህብረተሰቡን ህገመንግስታዊ መብቱን ፍትሃዊ መልስ የተሳነዉን ጠባቡና ትምክህተኛዉ የትግሪ አስተዳደር የደረሰዉን እንግልትና ግፍ ለፊደራል መንግስት ቅሪታቸዉን ለማስገባት ሲጎዙ በማን አለብኝነት እነዚህ ተራ የፖሊስ አባላት ፖለቲካዊ ወገንተኝነት ተላብሰዉ የህዝቡን አደራ በልተዉ ጸረ ዲሞክራሲ እንቅስቃሴ ተለብሰዉ በወልቃይት ተወላጆች ላይ በ ደል ፈጽመዋል፡፡ ቅሪታ አቅራቢዉ የወልቃይት ህዝብ ተወካዩች አዲስ አበባ አጠገብ ጨንጮ በተባለ አከ ባቢ ተመልሰዉ አድረዉ የህግ ያለህ የመንግስት ያለህ እያሉ ነዉ፡፡ ኢትዩጽያ አገራችን በአናሳና ጠባብ ትምክህተኛ የትግራይ ቡድን መዳፍ ከወደቀች እነሆ 25 አመት የግፍ የመከራ ዘመን እያስቆጠርን ነዉ፡፡

No comments:

Post a Comment