Wednesday, March 9, 2016

የኤፍ 97.1 ዋና ዳይሬክተር ስርዓቱን ትተው እንግሊዝ ገቡ


የካቲት ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ምንጮች እንደገለጹት አቶ አንድነት ዳኘው ስራቸውን በመልቀቅ ጥገኝነት የጠየቁት ከ2 ሳምንት በፊት ነው። በእርሳቸው ቦታ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ኤርምያስ ጌታቸው ተተክተዋል።
ኤፍ 97.1 በብሮድካስቲንግ ኤጀንሲ ስር የሚተዳደር የመጀመሪያው የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው።

No comments:

Post a Comment