Friday, August 14, 2015

ልጆቼን ለማበረታታት ወደ በረሃ እደምወርድ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ::አቡነ መቃሪዮስ

ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ !እየመጡ ነው !አቡነ መቃሪዮስ <<ልጆቼን ለማበረታታት ወደ በረሃ እደምወርድ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ::>> ማለታቸውን ሰማን ::እኛም የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ከቅድስተ ማሪያም ቤተክርስቲያን በማስወጣት ለአግአዚ ክፍለጦር ካስረከቡት…ቢዮንሴ ለምትባል እራቁት ዳንሰኛ እና ዘፋኝ ታቦት አስወጥተው እሷንም በቤተ መቅደሱ ውስጥ ካንሸራሸሩት ሀውልት ከቆመላቸው አቡነ ጳውሎስና ለገፍዓን ጥብቅና ይቆሙ ይመስል የሚመለከታቸውን የቁልቢ ገብርኤል ያመት ንግስ ትተው የግብረ ሰዶም ጠበቃ የሆነውን ኦባማን ሲሰሙ ከዋሉት የሲኖዲዎስ ስብሰባ ላይ ሳይቀር እንቅልፍ ይዟቸው ከሚሄደው አቡነ ማትያስ ይልቅ የተሻለ ታሪክ የመስራት እድል አለዎት እና በርቱ ማለትን ወደድን ::!!

No comments:

Post a Comment