Wednesday, September 9, 2015

ሰበር ዜና ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት የሚመራዉ ጽንፈኛ ቡድን ድንጋጤ ላይ ወድቋል


asee
ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት የሚመራዉ ጽንፈኛ ቡድን ድንጋጤ ላይ ወድቋል፤፤
ዛሬ ይህዉ ወንጀለኛ ቡድን በመከላከያ ሚኒስቴር በኩል የመከላከያ ሰራዊቱ አጠቃላይ አዛዦችን ባጠቃላይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። በተለይም የሰሜኑና የምስራቁ እዝ አዛዦች ላይ ትኩረት ያደረገዉ ይህዉ ድንገተኛ ጥሪ የጦርነት ነጋሪትን ለመጎሰም ይመስላል ይላሉ መረጃዉን የላኩልን ግለሰብ።
በተልይም ከትናንት በስቲያ የደረሰዉና በእጅጉ በሚስጢር እንዲያዝ የተደረገዉ በትግራይና በጎንደር የደረሰዉን ድንገተኛ ጥቃት! ያስከተለዉ መደናገጥና የአርበኞች ግንቦት 7 ከትህዴንና ከሌሎችም ሐይሎች ጋር የፈጠረዉ ዉህደት ህዝብ ላይ እና የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጤረዉ ወይም ሊፈጥር በሚችለዉ ተጽእኖ ዙሪያ ትኩረት ይሰጣል ተብሏል።
ወያኔ ሰራዊቱን ወደኤርትራ በጣም እያስጠጋ ባለበት በዚህ ወቅት የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ የተደረገዉ መዘጋጀት አናሳ ነዉ በሚል ታምሷል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ጉድሽ ወያኔ

No comments:

Post a Comment