Sunday, September 27, 2015

” በአለም ላይ እንደኛ ጀግኞቹን የገደለ ህዝብ የለም” ፕሮፍ መስፍን ወልደማርያም

pro.Mesfin

”ፕሮፍ መስፍን ወልደማርያም በአዳፍኔ እንዳሉት”ፕሮፍ መስፍን ወልደማርያም በአዳፍኔ እንዳሉት በአለም ላይ እንደኛ ጀግኞቹን የገደለ ህዝብ የለም አሉ ትክክል ነዎት ፕሮፍ አንዳንድ ሠዎች ጀግኖችን ህዝብ አልገደላቸውም የሚሉ አሉ የፕሮፍ መልስ ጀግኖች ሲገደሉ ህዝብ ምን አደረገ ?
የያኔውን እንተወውና ዛሬ እኛ ምን አደረግን ?
ፕሮፌሰር ዓስራት ወልደየስ ህክምና ተከልክለው ሲሞቱ እኛ ምን አደረግን ?
እስክንድር ነጋ ሲታሰር ምን አደረግን ?
አንዱለም ሲታሰር ምን አደረግን ?
ተመስገን ሲታሰር ምን አደረግን ?
ሳሙኤል አወቀ ሲገደል ምን አደረግን ?
ዘመነ ምህረት ተዘቅዝቆ ሲገረፍ ምን አደረግን ?

አብርሃም ጌጡ ለ3 ቀን እራሱን እስኪስት ሲደበደብ ምን አደረግን ?
መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በድብደባ የዘረ ፍሬውን ሲያጣ ምን አደረግን ? ወዘተርፈ በሚገርም ሀኔታ እኛን ከጨቋኝ አገዛዝ ነጻ ለማወጣት የሚታገለትን እኛ አረስተናቸው ፈረንጅ አስታውሶ ላደረጉት ትግል ሽልማት ይሰጣል አስገራሚ ነው እኛ መቼ ነው ለጀግኖቻችን ውለታ የምንከፍለው ? ነጻ ያወጡንን ባደባባይ እየሰቀልን ጀግኖች በድህነት ማቀው ሲኖሩ የጀግና ልጆች ሲራቡ እና ሲጠሙ ምን አደረግን ? በቀርብ ጊዜ የሀይለማርያም ማሞ ልጅ የሚኖሩበትን ሁኔታ ብዙዎቻችን በEbs አይተናል የሃይለማርያም ማሞ ልጅ ተርበው የባንዳ ልጅ በቁንጣን ይሰቃያል እስከመቼ ? ” ትክክል ነዎት ፕሮፍ አንዳንድ ሠዎች ጀግኖችን ህዝብ አልገደላቸውም የሚሉ አሉ የፕሮፍ መልስ ጀግኖች ሲገደሉ ህዝብ ምን አደረገ ?
የያኔውን እንተወውና ዛሬ እኛ ምን አደረግን ?
ፕሮፌሰር ዓስራት ወልደየስ ህክምና ተከልክለው ሲሞቱ እኛ ምን አደረግን ?
እስክንድር ነጋ ሲታሰር ምን አደረግን ?
አንዱለም ሲታሰር ምን አደረግን ?
ተመስገን ሲታሰር ምን አደረግን ?
ሳሙኤል አወቀ ሲገደል ምን አደረግን ?
ዘመነ ምህረት ተዘቅዝቆ ሲገረፍ ምን አደረግን ?
አብርሃም ጌጡ ለ3 ቀን እራሱን እስኪስት ሲደበደብ ምን አደረግን ?
መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በድብደባ የዘረ ፍሬውን ሲያጣ ምን አደረግን ? ወዘተርፈ በሚገርም ሀኔታ እኛን ከጨቋኝ አገዛዝ ነጻ ለማወጣት የሚታገለትን እኛ አረስተናቸው ፈረንጅ አስታውሶ ላደረጉት ትግል ሽልማት ይሰጣል አስገራሚ ነው እኛ መቼ ነው ለጀግኖቻችን ውለታ የምንከፍለው ? ነጻ ያወጡንን ባደባባይ እየሰቀልን ጀግኖች በድህነት ማቀው ሲኖሩ የጀግና ልጆች ሲራቡ እና ሲጠሙ ምን አደረግን ? በቀርብ ጊዜ የሀይለማርያም ማሞ ልጅ የሚኖሩበትን ሁኔታ ብዙዎቻችን በEbs አይተናል የሃይለማርያም ማሞ ልጅ ተርበው የባንዳ ልጅ በቁንጣን ይሰቃያል እስከመቼ ? ”

No comments:

Post a Comment