Monday, June 11, 2018

በኢሉባቡር ቡኖ በደሌ ባለፈው ቅዳሜ 12 የአማራ ተወላጆች በፖሊስ ተደብድበው መታሰራቸው ተገለጸ።

በደዴሳ ወረዳ ሰቦ ቀበሌ የሚኖሩት የአማራ ተወላጆች ድብደባ የተፈጸመባቸው በማሳቸው ላይ ምርት እየሰበሰቡ ባሉበት ወቅት መሆኑን የደረሰን  መረጃ አመልክቷል። ባለፈው ሳምንት በቄለም ወለጋ በአማራ ተወላጆች ላይ ተመሳሳይ ጥቃት ተፈጽሞ በርካታ ሰዎች መፈናቀላቸውን በመጥቀስ አምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። በቡኖ በደሌ የታሰሩት የአማራ ተወላጆች እንዲፈቱም በመጠየቅ ላይ ነው።

No comments:

Post a Comment