Monday, January 29, 2018

መረጃ
ዛሬ በደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በጩኸት ተቃውሟቸውን ገልጸዋል። በከተማው የማርያም በአል ሲከበር መዋሉንና ይህንን ተከትሎ ተቃውሞ እንደነበር ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
በአሁን ሰአት ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ ብሎክ 67 በፌደራል ፖሊሶች ተከቧል። የመካኒካል ተማሪዎች በጩኸት ተቃውሟቸውን ገልጸዋል።

No comments:

Post a Comment