Monday, January 29, 2018

መረጃ ሀዲያ ዞን
በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ አቅራቢ በምትገኘው ታችኛው አቢቾ አከባቢ የህዝብ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። በህወሀት አገዛዝ ላይ ተቃውሞ በማቅረብ የጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ሃይል እርምጃ ተለውጦ ከአገዛዙ ጋር ግንኙነት ባላቸው ግለሶቦች ንብረቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በእስከአሁን የ10 የአገዛዙ ሰዎች ንብረቶች ላይ በእሳት የማቃጠል እርምጃ እንደተወሰደ ታውቋል።

No comments:

Post a Comment