Thursday, June 9, 2016

አልሸባብ በኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ ጥቃት ፈጽሞ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

ሰኔ ፪(ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሶማሊያው ታጣቂ ሃይል አልሸባብ በማእከላዊ የሶማሊያ ግዛት በ አልገን ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር ላይ በድንገት ባደረሰው ጥቃት 60 ወታደሮች መገደላቸውን የአለማቀፍ መገናኛ ብዙሃን አልሸባብን በመጥቀስ ሲዘግቡ ፣ የመንግስት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው መረጃው ሃሰት ነው ብለዋል። የአፍሪካ ህብረት ዘግይቶ ባወጣው መግለጫ ግን ጉዳት መድረሱን አምኖ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሃዘኑን ገልጿል።

No comments:

Post a Comment