Friday, April 1, 2016

በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጡ ተጠቃሚዎችን እያስመረረ ነው

መጋቢት ፳፫( ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክልሎች ዜጎች ለከፈሉበት የኢንተርኔት መስመራቸው ተገቢውን አገልግሎት ማግኘት እንዳልቻሉ አስታውቀዋል።

ችግሩ በመላው የአገሪቱ ክፍሎች ተባብሶ በመቀጠሉ ደንበኞች ምሬታቸውን እየገለጹ ነው።
የአንድሮይድ ፕሮግራም ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በመቋረጡ የፌስ ቡክ፣ የቫይበር፣ ትዊተርና ዋትስ አፕ አገልግሎት ተጠቃሚዎች እየተቸገሩ ነው።

No comments:

Post a Comment