Tuesday, July 5, 2016

ፍርድ ቤቱ የአቶ ሃብታሙ አያሌውን ጉዳይ ሳያየው ቀረ

ሰኔ ፳፰ ( ሃያ ስምንት ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በህመም በመሰቃዬት ላይ ባለው  የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው ላይ ጠ/ፍርድ የጣለበት ከአገር ውጭ የመጓዝ እገዳ ይነሳለታል ተብሎ ቢጠበቅም፣ ፍርድ ቤቱ ዳኛ አልተሟላም በሚል ውሳኔውን ለሌላ ጊዜ አስተላልፏል።

የአቶ ሃብታሙ ባለቤት ወ/ሮ ቤተልሄም አዛናው የፍርድ ቤቱን መልስ እንደሰማች ራሱዋን ስታ በመውደቋ ወደ ሆስፒታል ተወስዳለች።

No comments:

Post a Comment