Thursday, July 7, 2016

አቶ ሃብታሙ አያሌው ተጨማሪ የሃኪም ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ታዘዘ

የፈዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቀድሞ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄዶ እንዲታከም ተጨማሪ የሃኪሞች ቦርድ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ጠየቀ።
የቀድሞ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሓላፊ የነበረው አቶ ሃብታሙ አያሌው ለህክምና ወደ ውጭ አገር ያቀረበው አቤቱታ ቀደም ሲል ካቀረበው የሃኪም ማረጋገጫ በተጨማሪ የሃኪሞች ቦርድ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ታዘዘ።የአቶ ሃብታሙ ቤተሰብ ይህን ማረጋገጫ ወረቀት ለማግኘት ጥረት እያካሄዱ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Source-
ሮንቶ-ካናዳ ላይ ሰላሣ ሦስተኛ ዓመቱን እያከበረ ያለው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን ስፖርትና ባህል ፈዴሬሽን የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎቹን እያካሄደ ነው።

No comments:

Post a Comment