Monday, September 1, 2014

በተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው፡፡

በተሰደዱት ጋዜጠኞች ላይ በናይሮቢ የደህንነቶች ክትትል እየተደረገ ነው፡፡
ከሁለት ሳምንት በፊት የተሰደዱት ከ12 በላይ ጋዜጠኞች ስጋት ላይ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ጋዜጠኞቹን ለማፈን የኢህአዴግ ደህንነቶች በናይሮቢ መታየታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ ተከታትለን እንዘግባለን።

No comments:

Post a Comment