Friday, May 8, 2015

ኢትዮዽያዊናን ያሳገቱ ካይሮ በሚገኘዉ የወያኔ ኢምባሲ የሚሰሩ የህወሀት አባል መሆናቸዉ ታወቀ

ኢትዮዽያዊናን ያሳገቱ ካይሮ በሚገኘዉ የወያኔ ኢምባሲ የሚሰሩ የህወሀት አባል መሆናቸዉ ታወቀ። በሰዎች ዝዉዉር ቢሊየነር የሆነዉ የህወሀት አባል በጣልያን መንግስት እየታደነ ነዉ።
ቀደም ሲል በኢሳት የድረሱልን ጥሪ ካቀረቡ ወገኖች ዉስጥ ለእርድ ታግተዉ የነበሩ 27 ወንድሞቻችን በኢሳት ልሳንነት የግብጽ መንግስት በተናዳፊ ያየር ሀይሉ ታሪካዊ ጀብድ ሰርቶ በፕሬዝዳንት አልሲሲ በሚመራ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ይፋዊ አቀባበል ተደርጎላቸዉ በክብር ግብጽ የገቡ ሲሆን ኢሳት ወገኖቻችንን የመታደግ የህዝብ ግንኙነትና የዲፕሎማሲያዊ ስራ ማካሄዱ አይታበይም።የታላቋ ግብጽ ታላቁ መሪ ፕሬዘዳንት አብዱልፈታ አል ሲሲ ጀግናዉ የግብጽ ሰራዊት በሊቢያ በአሸባሪዉ አይሴአይሴ የሰሜን አፍሪካ ክንፍ ታግተዉ ሞታቸዉን ሲጠባበቁ የነበሩትን 27 ኢትዩጵያዊያንን ከሞት መታደግ ለመንግስት አልባዋ ሀገራችን በቃላት የማይገለጽ ፣ታሪክ ሊፍቀዉናሊሽረዉ የማይችል የክፍለዘመኑ ከባድ ዉለታ አድርጎታል ።


በሌላ በኩል በደላላነት ወገኖቻችንን በግብጽና በሊቢያ ለእንደዚህ አይነት ዘግናኝ የሞት አደጋ የሚዳርጉ ደላሎች ግብጽ ኢምባሲ ዉስጥ የሚሰሩ የትግሬ ጉጅሌዎች መሆናቸዉ ታዉቋል።የወገኖቻንን ደም እየጠጡ በሁለት አመት ብቻ ቢሊየነር የሆነዉ የህወሀቱ ኤርሚያስ ግርማይ በጣሊያን መንግስት በተፈላጊ ወንጀለኛ ጥቁር መዝገብ(Most Wanted Balcklist) ላይ እንደሚገኝ አጃንፍራንስ ፕሬስ(AFP) ዘግቧል።ይህንን ዘራፊ የማፊያ ቡድን በዚሁ ሳይወሰን ሴት እህቶቻችንን በሙስና ዘንዶዋ አዜብ መስፍን ካምፓኒ በኩል የዉስጥ አካላቸዉ እየወጣ የሚሸጥበት ያለም ትልቁ የወንጀል እዝ ጋር ህብረት እንዳለዉ ይፋ ከሆነ ሰነባብቷል።ለዚህ ሁሉ ዉርደታችን ከጫካ በመጣ የደደቢት ወሮበሎች እጅ ላይ መውደቃችን ሲሆን አሁን ግን የፍርድ ቀን ቀርቧል ። የተዳፈነዉ ብሶታችን ሊፈነዳና ነጻነታችንን ልንጎናጸፍ በምንችልበት አስራ አንደኛዉ ስዓት ላይ ነን።ሁላችንም ለፊሽካዋን ድምጽ ነቅተን እንጠብቅ!!!

ድል ለጭቁኑ የኢትዮዽያ ህዝብ!!

No comments:

Post a Comment