Thursday, May 15, 2014

የሥነምግባርናፀረሙስናኮሚሽንኮሚሽነርአቶአሊሱለይማን፦‹ዛቻናማስፈራራትይገጥሙናል›› አሉ።




ኢሳት  ዜና  :-ኮሚሽነሩይህንያሉትየመስሪያቤታቸውንየአስርወራትየሥራአፈገፃፀምሪፖርትሰሞኑንለህዝብተወካዮችምክርቤትባቀረቡበትወቅትመሆኑን ሪፖርተር ዘግቧል።
አቶዓሊሱሌይማንበሪፖርታቸውኮሚሽኑንእያጋጠሙስላሉዋናዋናችግሮችአብራርተዋል፡፡የመፈጸምናየማስፈጸምአቅምውስንነት፣የሰውኃይልፍልሰት፣አንዳንድየመንግሥትተቋማትኮሚሽኑለሚያቀርባቸውየማሻሻያሐሳቦችተባባሪአለመሆንናየመስክተሽከርካሪዎችእጥረትኮሚሽኑንካጋጠሙችግሮችመካከልዋነኞቹመሆናቸውንተናግረዋል፡፡
የኮሚሽነሩንሪፖርትተከትሎከተሰነዘሩአስተያዬቶቸናጥያቄዎችመካከልበቀድሞውየትምህርትሚኒስትርዲኤታበዶክተርአድሃኖምየተሰነዘረውጥያቄ አዘልአስተያዬትአንዱነው።በኮሚሽነሩችግሮችተብለውየተዘረዘሩትክብደትየሌላቸውሆኖእንደተሰማቸውየገለጹትዶ/ርአድሃኖ፤ የኮሚሽኑችግሮችእነዚህብቻከሆኑየሚያስደስትነው” ብለዋል።
ዶ/ርአድሃኖለሰጡትጥያቄአዘልአስተያየትየጸረ-ሙስናኮሚሽንኮሚሽነሩበሰጡትምላሽ፦‹ለምክርቤቱመቅረብየሚገባነውብለንስላላመንእንጂዛቻናማስፈራራትየመሳሰሉትችግሮችምአሉ፤›› ብለዋል፡፡ይሁንእንጂየትኞቹየመንግስትአስፈጻሚአካላትዛቻናማስፈራራትንእንደሰነዘሩባቸውበዝርዝርአልገለጹም።
ከምስረታውጀምሮእስካሁንድረስየቁኝጮባለስልጣናትየፖለቲካመሳሪያሆኖየዘለቀውየጸረ-ሙስናኮሚሽንበብዙዎችዘንድ “ጥርስየሌለውአንበሳ” በሚልቅጽልስም ይታወቃል።


No comments:

Post a Comment