Monday, July 14, 2014

“ግንቦት ሰባትን ለማዳከም የተወሰዱ እርምጃዎች ከፍተኛ ውጤት አስገኝተዋል” ሲል የፀረ ሺብር ግብረሃይል አስታወቀ፡፡

ኢሳት ዜና :-ቅዳሜ እና እሁድ በጠቅላይ ሚኒስትር አዳራሽ የጸረ ሽብር ግብረሃይሉና የኢህአዴግ ባለስልጣናት በጋራ የመከሩ ሲሆን፣ስኬታማ ስራዎችን ለመስራት 3 ሚልየን 400 ሺ ዶላር ወጭ ማድረጉን ገልጿል፡፡ “ኢሳያስ ቢያስፈልገን እርሱን የመያዝ አቅም ላይነን” በማለትራሱን ያሞካሸውግብረሃይሉ ፣ “ኢህአዴግንግስት ንቧን በመያዙየቀጣዩምርጫድልበርላይይገኛል” ሲልበሪፖርቱ አትቷል።
ከሁሉምክልሎችየደህንነትሃይሎችአመራሮችበተካፈሉበትውይይትበቀጣይከግንቦትሰባትሊፈፀምይችላልየተባሉ ስጋቶችም ተነስተዋል። የመከላከያሃይሉልዩትዕዛዝተሰጥቶትየተዘናጋበትንክልልእንዲሸፍንናከፍተኛጥንቃቄእንዲወስድመመሪያእንዲሰጠው ተወስናል፡፡

“ግንቦትሰባትእስከጎንደርያለምንምእንከንቀድሞመግባትይችላል”የሚለውሪፖርቱ፤የመከላከያሃይሉእናየደህንነትስራውየላላበመሆኑ መጠናከር አለበት ብሎአል። ይህንን ተከትሎም በተሰብሳቢዎች መካከል ከፍተኛ ክርክር ተካሂዷል።
አንደኛው ወገን ለህዝቡበተለይለአርሶ አደሩመሳሪያ እያከፋፈለ በቀላሉጎንደርን ሊይዝይችላል የሚል ክርክር ያስነሳ ሲሆን፣ ሌለው ወገን ደግሞ ይህን ሃሳብ ቢጋራም፣ ሊሳካ የሚችለው ግን በሻእቢያመታገዝከቻለብቻነው የሚሉሃሳብ አንስቷል። ይህ ይሆናል ብሎ ማሰብህልምነውበማለት የተከራከሩም ነበሩ።
በውይይቱ መጨረሻየመከላከያ ሃይሉድክመትታምኖበትበአዲስየአጋዚክፍለጦር እየታገዘጥበቃውእንዲጠናከርስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡የደህንነትሃይሉቁጥርይበልጥእንዲጨምርና በቁጥጥሩ የትግራይ ጸረ ሽብር ግብረሃይልከፍተኛ ሚና እንዲጫወት ተወስኗል።
የአቶአንዳርጋቸውጽጌንመያዝተከትሎቀንደኛየተቃዋሚአባላትመያዛቸው፤ህዝቡ ለአቶ አንዳርጋቸው መያዝ ልዩትኩረትእንዳይሰጠው አድርጓል በማለትሪፖርቱ ጠቅሶ፣ ጸረ ሽብር ግብረሃይሉ የወሰደውጥበብ የተሞላበት እርምጃ ነው በማለት እርምጃውን አሞካሽቷል። በሌላ በኩል ግን በአቶ አብርሃደስታ፣ሀብታሙአያሌው፣ዳንኤልሺበሺ እና የሽዋስ አሰፋ ላይ የተወሰደውእርምጃበኢህአዴግላይጥላቻፈጥሮተቃዋሚዎች የበለጠእንዲያንሰራሩያደርጋቸዋል በማለት ሀሳብ የሰነዘሩም ነበሩ።
በቅርቡየፊደራልፖሊስእናየፀረሺበርግብረሃይሉረዘምያለዶክመንታሪሰርቶለእይታእንዲያቀርብየታዘዘሲሆን፣ከሰውየውየተገኘውመረጃአመርቂእናአጋዥአለመሆኑታምኖበትእንደገናምቢሆንየህይዎትታሪኩንእንዲናገርበማድረግ እንዲሰራትእዛዝ ተላልፏል። ዝግጅቱምበኢቲቪአንድእናእሁድበፖሊስፕሮግራምበድጋሚእንዲተላለፍተወሰኗል


No comments:

Post a Comment