FREEDOM FOR ETHIOPIAN WOMENS
Monday, July 23, 2018
በባሌ ጎባ በተፈጸመው ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ
(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 16/2010) በባሌ ጎባ በማንነትና ከእምነት ጋር በተያያዘ የተፈጸመው ጥቃት ለበርካታ ሰዎች መገደል ምክንያት መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገለጹ።
በአካባቢው የታጠቁ ሃይሎች በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸማቸውን ተከትሎ የመከላከያና የፌደራል ወታደሮች ቢገቡም የባሌ ጎባ ነዋሪዎች አሁንም በከፍተኛ ስጋት ላይ መሆናቸው ታውቋል።
ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ጥቃቱን ለመከላከል የመጡት የፌደራል ወታደሮች ቁጥራቸው ጥቂት በመሆኑ ተጨማሪ ሃይል ካልመጣ ከፍተኛ እልቂት ሊከሰት ይችላል።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment