በብዙው ይህ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለመምረጥ ነው ቢባልም ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደሚሉት ጠቅላይ ሚ/ር አይመረጥም ይህንን የተረጋገጠ መረጃ ለመላው ህዝብ ይወቀው። እየተካሄደ ባለው የህወሃት/ኢህአዴግ ስብሰባ የቃላት ንትርኩ ወደ መቧቀስ ከፍ ብሏል። በተረጋገጠ መረጃ መሰረት አባይ ፀሀዬ ለማ መገርሳን በሀይላንድ ኮዳ ደበደበ። ዶ/ር አብይ ላይም የሃይላንድ ኮዳ ወርውሯል!!
አቶ አባይ ጸሃዬ ከአቶ ለማ መገርሳና ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል።
አቶ አባይ በአቶ ለማ ላይ የሃይላንድ ውሃ እስከመወርወር ደርሰው ነበር ተብሎሏል።
አቶ አባይ በአቶ ለማ ላይ የሃይላንድ ውሃ እስከመወርወር ደርሰው ነበር ተብሎሏል።
ዶ/ር ደብረጺዮን መከላከያውን እንዲይዝ እንፈልጋለን የሚል ሃሳብ በህወሃት በኩል ቀርቧል። ዶ/ር አብይ ሃሳቡን በጽኑ ተቃውመው ከእነ አባይ ጋር ጸብ ቀረሽ ትግል አድርገል።
በስብሰባው ህወሃቶች ስልጣን ከእጃቸው እንዳይወጣ የመቶ ሽረት እያደረጉ ነው።
No comments:
Post a Comment