አዲስ አበባ በደህንነቶች፣ በፌደራል ፖሊስና ባለዉ አቅም ሁሉ እንድትጠበቅ ጥብቅ መመሪያ ወጥቷል!! በከተማ ዉስጥ ሊነሳ የሚችል ድንገተኛ የህዝብ አመጽ ሸቶኛል ይላል ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ፖሊስ መምሪያ ። ይህዉ ለፖሊስ ደርሰኝ የሚለዉ መረጃ በፌርድራል ፖሊስ እና ህዝባዊ ፖሊስ ላይ ላይ ሽብር ፈጥሯል፣
በፖሊስ ጣቢያዎች፣ በመከላከያ ተቋማት፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በማንኛዉም የኤፈርት ናቸዉ የትባሉ ወይም የወያኔ አባላት ንብረቶች ላይ ጥቃት ሊደርስ ይችላል የሚለዉ መረጃ የባለስልጣኖች መኖሪያና የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ጥበቃ እንዲጠናከር ጭንቀታዊ መመሪያ ተላልፏል!!
ዛሬ የዘሩትን የሚያፍሱበት ፍርሐትና ጭንቀት በያንዳንዳቸዉ በወያኔ ጭፍሮች ላይ አርድሯል።
በተያያዘ ዜና ወያኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለአመታት የሰራዉን ግፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ደረማምሶ ለመጣል የተጀመረዉ ትግል ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በጎንደር 2 ወረዳዎች ዛሬ 02/12/2015 አርበኞች ግንቦት 7 እና ትህዴን ከፍተኛ ጥቃት እያደረሱ ይገኛሱ! ለዚህም የትጥቅ ትግል የጎንደር ህዝብ እያበረከተ ያለዉ አስተዋጾ ከፍተኛና ታርካዊ ነዉ ሲሉ ምንጮች ገልጸዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

No comments:
Post a Comment