Wednesday, December 2, 2015

ነቀምቴ ከተማ ተወራለች!

የነፃነት ድምፆች አየሩን ሞልተውታል።

የገዢዎቹ የበደል ፅዋ ገንፍሉ አገራችንን ከዳር እስከዳር እያናወጣት ነው።
በወለጋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎችና የከተማዋ ነዋሪዎች በተቀናጀ መልኩ በከፍተኛ ሁኔታ የስካሁኑን የተቃውሞ እንቅስቃሴ አካሄድ በቀየረ መልኩ በተቃውሞ ድምፆች እየተናጠች ነው።
በነቀምቴ ከተማ በወረራ በሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎች በፌድራል ፖሊስና በአጋዜ ቅልብተኞች ተይዘዋል መንገድ ተዘግቷን በከተማው መብራት በሙሉ የለም ኢንተርኔት ቤት በፖሊስ ተዘግቷል ከተማው ላይ ምንም አይነት አገልግሎት ቆሟል

No comments:

Post a Comment