የሆላንድና የኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ያለው የ63 አመቱ አቶ እሸቱ አለሙ ዘ ሄግ በሚገኘው የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት እድሜ ልክ እስር ከተፈረደበት በሁዋላ ይግባኝ መጠየቁ ተዘግቧል። እሸቱ በእስር ላይ የነበሩ 75 ሰዎችን መግደሉን ፣ ዜጎችን ያለፍድር ቤት ትእዛዝ እያወጣ ሲገድልና ሲያሰቃይ እንደነበር በፍርድ ውሳኔው ላይ ተመልክቷል።
እሸቱ በ75 ሰዎች ላይ አብዮታዊ እርምጃ እንዲወስድባቸው ያዘዘበት ወረቀት መገኘሁት ለውሳኔው መነሻ ቢሆንም፣ ጠበቃው ሳንደር አርትስ ግን የሰነዱ ትክክልኛነት አልተረጋገጠም በማለት ይግባኝ ጠይቀዋል።
የ እሸቱ ጠበቃ የሆኑት ሳንደር አርትስ እሸቱ አብዮታዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ያዘዘበት ወረቀት ትክክለኛነት አልተረጋገጠም፣ እንዲሁም አንዳንድ ምስክሮች ሊጠየቁ አይገባም ነበር በማለት

No comments:
Post a Comment