ከነበረው ሃላፊነት አንፃር ምንም የሚያዉ ቀዉ ነገር የለም ማለት አይቻልም :: እንጅ ከነበረዉ ሃላፊነት ይሁን የሚመጣጠን ግንዛቤ ስለለዉ በመክዳቱና በመግለጫዉ የተናገረዉ የለዉጥ ሃይሉን የሚጎዳ ነገር የለዉም :: ፕሮፌሰር ፈሪ አሁን ነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ ? የፈሪነት መገለጫዉ ምንድን ነዉ? በእኔ እምነት ፈሪ አይደሉም :: ፈሪ ናቸዉ እንበል እሽ የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ አንዴት ይፈራል? ትግል አይደል ወዲ የህዝብ አስገዶም ከዳ ማለት ትህዴኖች ከሃዲ ናቸው … ማለት ነዉ? አይደለም :: ስለ ጥምረቱ የአለውን ሌላዉ አዴሃንን መጥራት ሲያቅተው ጥምረቱ ዉስጥ የሌለ ድርጅት እያነሳ መቀባጠሩ የትናትን እዉነት ማስታወስ የማይችል ገልቱ መሆኑን ያመለክታል ::
እንዳለዉ ተብሎ ሊጠቀስ ሞላ የሚችል እዉነት መግለጫዉ የለዉም :: ወያኔ እንዲሆንለት የሚፈልገዉን ነዉ የተናዘዘዉ ::
ምን አልባት የትናት እዉነት ለሚዘነጋ ዝንጉ ኤርትራ ዉስጥ የተመለከታቸዉን ተራራ ማስታወሱንም እጠራጠራለሁ ::
የትጥቅ ትግሉን በጥልቀት ለተመለከተው ህዝባዊ መሰረት ይዞል :: ባይሆን ወያኔ በመቅበዝበና ይህ ባሰልች ኘሮፖጋንዳ ወዲ
አስገዶምን ባላናዘዘዉ: :
ኤርትራ ዉስጥ የሚካሄደዉ ትግል መልኩን እየቀየረ ነዉ :: ወረዳ ተይዞ የትግሉ ገዠ ባለቤት ህዝብ የሁሉ ነገር ሞተርነቱን ሲያሳይ ደናቁርት ቦታ አይኖራቸዉ :: ዘመድ ከዘመዱ..ብለዉ መኮብለሉ የሚጠበቅ ነው :: ንዛዜውም ቢሆን ለተገነዘበው ይህን ያስረዳል :: ክደት ሞላ
ፈጠመ :: ወያኔ ዘፈነ: : እሱ ስለሄደ ወያኔ ከመዉደቅ አትድንም ::

No comments:
Post a Comment