FREEDOM FOR ETHIOPIAN WOMENS
Monday, November 2, 2015
በመተማ መሳሪያ ለመቀማት በተደረገ ሙከራ አንድ ሰው በጥይት ተመታ
ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መሻ ላስታ በሚባል አካባቢ ሰሞኑን መሳሪያ ለመቀማት በተደረገው ጥረት ታደለ ነሽሃ የተባለ ሰው በጥይት መመታቱን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመልክቷል። ብዙ ነዋሪዎች መሳሪያ አናስረክብም በማለታቸው እና የሌሊት ጥበቃ ላይ አንሳተፍም በማለታቸው የሌሎች ድርጅቶች አባሎች ናቸው በሚል ንብረታቸው መዘረፉን ነዋሪዎች ገልጸዋል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment