FREEDOM FOR ETHIOPIAN WOMENS

Thursday, January 10, 2019

ወለጋ ላይ ጦርነት አዲስ አበባ ላይ ሰላማዊ ትግል የሚለው አካሄድ ተቀባይነት የለውም ተባለ

›
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2011) ወለጋ ላይ ጦርነት አዲስ አበባ ላይ ሰላማዊ ትግል የሚለው አካሄድ ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም ሲል የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦዴፓ አስታወቀ። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ...

በብርጋዴር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውና በግብረ አበሮቻቸው ላይ ክስ ተመሰረተ

›
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2011)   በብርጋዴር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውና በግብረአበርነት በተያዙት የሜቴክ የስራ ሃላፊዎች ላይ ዛሬ በይፋ ክስ መመስረቱ ተሰማ። በተለያዩ ሰባት የሙስና ወንጀሎች በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ...
Wednesday, January 9, 2019

በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ኮማንድ ፖስት ሊቋቋም ነው

›
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2011)  በኢትዮጵያ በአንዳንድ የሃገሪቱ ክልሎች ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ኮማንድ ፖስት በመቋቋም ላይ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሯ ገለጹ። የሃገር መከላከ...

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውሃ ከተማ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በትላንትናው ዕለት በከፈቱት ተኩስ ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸው እና 15 መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ለDW ገለጹ።

›
 ድርጊቱን በመቃወም ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡት የከተማይቱ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው የሰፈረው የመከላከያ ሰራዊት ከስፍራው ለቅቆ እንዲወጣ ጠይቀዋል። DW Amharic የመንግስት ሰራተኛ የሆኑ አንድ የዓይን እማኝ እንደተ...
Wednesday, January 2, 2019

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠ

›
ተቋሙ በኦሮሚያ ክልል በቡራዩ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች፣ በሶማሌ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና በደቡብ ክልል  የተፈጸመውን ወንጀል አስመልክቶ ተከሰቶ የነበረው ሁከትና ብጥብጥ መነሻ ጉዳያቸውን ሲያጣራ ቆይቶ ...
Tuesday, December 18, 2018

አምዶም ገብረስላሴ ታሰረ

›
ባለፈው ቅዳሜ በመቀሌ በተካሄደው ስብሳባ አቶ በረከት ስሞኦን እና የሕወሓት ባለስልጣናትን የተቸው አምዶም ገብረስላሴ ታሰረ።      ለኢሳት በደረሰው መረጃ መሰረትየአረና የሕዝብ ግኑኝነት ሃላፊ አቶ  አምዶም ገብረስላሴ...
Friday, December 14, 2018

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በተከሰተ ግጭት እስካሁን የ13 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

›
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በተከሰተ ግጭት እስካሁን የ13 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ፡፡ ከአንድ መቶ የሚበልጡ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል ተብሏል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሡ ዳም...
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.